በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሲዳማ ክልል እና በሃዋሳ የሽብር ጥቃት ሊፈፅሙ የታባሉ ሰዎች ታሰሩ


ሀዋሳ
ሀዋሳ

ከህወሓት ተልዕኮ ወስደው በሲዳማ ክልል እና ሃዋሳ ከተማ የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አምስት የኦነግ ሸኔ አባላትና 20 የህወሓት ምልምሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ።

በወቅታዊ ጉዳይ በሰጡት መግለጫ በጥፋት የተሞላ ያሉትን የህወሓትን ተልዕኮ ለማምከን በሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት በአቶ ደስታ ለዳሞ የሚመራ ዐቢይ ኮማንድ ፖስት መደራጀቱን የቢሮው ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡

በሲዳማ ክልል እና በሃዋሳ የሽብር ጥቃት ሊፈፅሙ የታባሉ ሰዎች ታሰሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:13 0:00


XS
SM
MD
LG