በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ተምሳሌት “ በዋሽንግተን ዲሲው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ


“ተምሳሌት“ የስድሳ አራት በስራቸውና በበጎ ተግባራቸው የሚጠቀሱ ኢትዮጵያዊያን ታሪክ የያዘው መጽሐፍ በቅርቡ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ።

በመጽሐፉ ታሪካቸው ከተነገረላቸው መካከል ሁለቱን ጨምሮ በርካታ እንግዶች በስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።

ደራሲዋ አሜሪካዊቱ ሜሪጄይን ዋግል እና የጸሐይ አሳታሚ መስራች አቶ ኤልያስ ወንድሙ መጽሐፉን አስተዋውቀዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

“ተምሳሌት “ በዋሽንግተን ዲሲው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ቤተ መጻህፍት ተመረቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:01 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG