አስተያየቶችን ይዩ
Print
ዛሬ በደሴ ከተማ መምህራን ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡
መምህራኑ ከጥቅማጥቅምና ከሙያዊ ክብር ጋር ተያይዘው “አሉብን” ያሏቸውን ጥያቄዎች አሰምተዋል፡፡
በሌላ በኩል ሰልፉ ለጤና ባለሙያዎች የተደረገውን የደሞዝ ጭማሪ በበጎ ጎኑ ካለመመልከት የተፈረ ነው የሚሉ መሰረታዊ የመምህራን ማኅበራትም አሉ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ