በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታምራት ነገራ ለተጨማሪ 14 ቀናት በእስር እንዲቆይ ፍ/ቤት ፈቀደ


ታምራት ነገራ ለተጨማሪ 14 ቀናት በእስር እንዲቆይ ፍ/ቤት ፈቀደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:53 0:00

የገላን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተራራ ኔትወርክ አዘጋጅ ታምራት ነገራ ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። ታምራት ነገራ ለ76 ቀናት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ቢቆይም እስከ ዛሬ መደበኛ ክስ አልቀረበበትም። የተከሳሽ ተከላካይ ጠበቃ አቶ ገመቹ ጉተማ ፍርድ ቤት የነበረውን ሂደት ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG