No media source currently available
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሀል ከተማ ከአምስት መቶ ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለማስገንባት ሥራ ማስጀመሩን አስታወቀ። ግንባታው ነዋሪዎችን እንደማያፈናቅልም ተገልጿል።