በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶሪያ ኩርዶች አዲስ ሽምቅ ውጊያ እንደሚከፍቱ እየዛቱ ነው

የቱርክ ኃይሎች እና ሶሪያውያኑ ተባባሪዎቻቸው አፍሪን የምትባለውን የኩርዶች ክልል መቆጣጠራቸውን ተከትሎ የሶሪያ ኩርዶች የተጠናከረ አዲስ ሽምቅ ውጊያ እንደሚከፍቱ እየዛቱ ናቸው።

የቱርክ ኃይሎች እና ሶሪያውያኑ ተባባሪዎቻቸው አፍሪን የምትባለውን የኩርዶች ክልል መቆጣጠራቸውን ተከትሎ የሶሪያ ኩርዶች የተጠናከረ አዲስ ሽምቅ ውጊያ እንደሚከፍቱ እየዛቱ ናቸው።

ቱርክና ሶሪያዋን ደጋፊዎቹዋ ማዕከላዊ አፍሪንን ትናንት ዕሁድ ማታ ተቆጣጥረው ባንዲራዎቻቸውን ሰቅለዋል። ክልሉዋን ከኩርድ ሚሊሽያዎች ምንም ውጊያ ሳይገጥመን ይዘናታል ማለታቸውም ተጠቅሷል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG