በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ እና የጥገኝነት ጥያቄ


የህግ ጠበቃ ሙሉእመቤት አለማየሁ እና የህግ ጠበቃ የሚ ጌታቸው
የህግ ጠበቃ ሙሉእመቤት አለማየሁ እና የህግ ጠበቃ የሚ ጌታቸው

በዩናይትድ ስቴትስ በቅርቡ ጥገኝነት ጠያቂዎችን በሚመለከት የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባሳለፈው ውሳኔና እሱንም ተከትሎ በተሰራጩ ዘገባዎች ዙሪያ ግልጽ ያልሆኑና መብራራት የሚገባቸው ጉዳዮች መኖራቸውን ሁለት የህግ ባለሙያዎች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ውስን በሆኑ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ እንጂ ሁሉንም የጥገኝነት ጠያቂዎች የማይመለከት መሆኑንም ባለሙያዎቹ አብራርተዋል፡፡ ባለሙያዎቹን፣ በካሊፎርኒያ ሳንሆዜ የሚገኙትን የህግ ጠበቃ የሚ ጌታቸውና እንዲሁም በካሊፎርኒያ በሎስ አንጀለስ የሚገኙት ሌላኛዋን የህግ ጠበቃ ሙሉእመቤት አለማየሁን ጋብዘናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ እና የጥገኝነት ጥያቄ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:31 0:00


XS
SM
MD
LG