No media source currently available
በዩናይትድ ስቴትስ በቅርቡ ጥገኝነት ጠያቂዎችን በሚመለከት የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባሳለፈው ውሳኔና እሱንም ተከትሎ በተሰራጩ ዘገባዎች ዙሪያ ግልጽ ያልሆኑና መብራራት የሚገባቸው ጉዳዮች መኖራቸውን ሁለት የህግ ባለሙያዎች ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡