በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፋር መንፈሳዊ መሪ ሱልጣን ሐንፍሬ አሊ ሚራ አረፉ


የአፋር መንፈሳዊ መሪ ሱልጣን ሐንፍሬ አሊ ሚራ ረፍት
የአፋር መንፈሳዊ መሪ ሱልጣን ሐንፍሬ አሊ ሚራ ረፍት

የቀድሞው የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ሱልጣን ሃምፍሬ አሊሚራህ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ።

የ74 ዓመቱ የቀድሞው አፋር ክልል ፕሬዚዳንት እና በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሱልጣን ሃምፍሬ አሊሚራህ የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬ በትውልድ ቦታቸው አሳኢታ ተፈጽሟል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድም የተሰማቸውን ሐዘን ጠቅሰው ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአፋር መንፈሳዊ መሪ ሱልጣን ሐንፍሬ አሊ ሚራ አረፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00


XS
SM
MD
LG