አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ በዳርፉር "የዘር ማጥፋት እየተፈጸመ ነው" ማለቷን የመብት ተሟጋቾች "ድል" ሲሉ ገለጹ
ዩናይትድ ስቴትስ፣ በሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኀይሎች እና ተባባሪዎቹ ሚሊሽያዎች "የዘር ማጥፋት እየፈጸሙ ነው፤" ስትል ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ አስታውቃለች፡፡
ሄነሪ ዊልኪንስ ባስተላለፈው ዘገባ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ይፋ ያደረገችውን ብይን በተመለከተ፣ ተንታኞች እና የመብት ተሟጋቾች የሰጡትን አስተያየት በማካተት ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም