በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሱዳን ተቃዋሚዎች የሌሊት ሌሊት የተቃውሞ ሰልፎቹ ያደርጋሉ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የሱዳኑን ተቃውሞ የሚያስተባብሩት ቡድኖች፣ ሌሊት ሌሊት የተቃውሞ ሰልፎቹ እያካሄድ የጦር ሰራዊቱ ሥልጣኑን ለሲቪላዊ አስተዳደር እንዲያዛውር መታገላቸውን ሊቀጥሉ አቅደዋል።

ተቃዋሚዎቹ ለሳምንታት የመቀመጥ ተቃውሞ ሲያካሂዱ የቆዩ ሲሆን በቅርቡ የፀጥታ ኃይሎች ብዛት ያለቸው ሰዎች መግደላቸው ይታወሳል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG