አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
“በምስራቅ ሱዳን ኅይለኛ ጎርፍ ውሃ ግድብ ደርምሶ ቢያንስ 20 መንደሮች ነዋሪ የሆኑ 30 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ፡፡ ይህም በርካታ ወራት ባስቆጠረው ጦርነት አብዝቶ የተጎዳውን አካባቢ የበለጠ አውድሞታል" ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ትላንት ሰኞ መናገሩን አሶሴይትድ ፕሬስ ዘግቧል፣ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡
መድረክ / ፎረም