በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳምንቱ የስፖርት ዜናዎች!


please wait

No media source currently available

0:00 0:09:18 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ሣሙኤል ፀጋዬ Copenhagen ላይ በዓለሙ ግማሽ ማራቶን ሲያሸንፍ ያስመዘገበው ድንቅ ሰዓት 59 ደቂቃ ከ 21 ሴኮንድ እንደነበር ይታወሳል። ትላንት ጭቃማውን የአሥር ኪሎ ሜትር ኮርስ በ 30 ከ 10 ገብቷል። አትሊት ግርማ ከኢትዮጵያ ሁለተኛ።

በሴቶቹ አሸናፊዋ ያገሬው ልጅ ናት። Allesandra Aguilar ትባላለች።

በሌላ ዜና አትሊት ቀነኒሣ በቀለ ከአንድ ወር በሗላ ዱባይ በምታስተናግደው ዓለምአቀፍ የማራቶን ሩጫ ውድድር እንደሚሳተፍ ተዘገበ። በኦሊምፒክ ሦስቴ ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያዊ አትሊት ቀነኒሣ እስከዛሬ በዓለም ላይ በአዳራሽ ውስጥና በመስክ፥ በዓለም አገር አቋራጭና በኦሊምፒክ ሻምፒዮን የሆነ የመጀመሪያውና ብቸኛ አትሊት ነው።

XS
SM
MD
LG