ዋሺንግተን ዲሲ —
በአሜሪካ ፉትቦል የኒው ኢንግላንድ ፔትሪየትስ፣ በሱፐርቦል ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በተካሄደ የጭማሪ ሰዓት አሽንፈው ዋንጫ አነሱ። ዋና አከፋፋዩ ቶም ብሬዲ ከቻርልስ ሄሊ ቀጥሎ 5 የሱፐርቦል ቀለበት በማግኘት ሁለተኛው ተጫዋች ሆኗል።
የኢትዮጵያን ፕሪምየር ሊግና የአትሌቲክስ ስፖርት ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡