በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ለሪዮ ኦሎምፒክ የመረጠቻቸውን 43 አትሌቶች ስም ዝርዝር ይፋ አደረገች


ኢትዮጵያ ለሪዮ ኦሎምፒክ የመረጠቻቸውን 43 አትሌቶች ስም ዝርዝር ይፋ አደረገች። በሪዮ ከተማ ብራዚል የሚካሄደው 31ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ሊጀመር የቀሩት ጥቂት ቀናት ናቸው።

ሩሲያ በ2014ቱ የሶቺ ክረምት ኦሎምፒክ በመንግሥት ደረጃ አበረታች መድሃኒቶችን ለአትሌቶቿ ትሰጥ እንደነበር አዲስ የወጣ ሪፖርት አጋለጠ።

ጽጋቡ ግርማይ
ጽጋቡ ግርማይ

ኢትዮጵያዊው ጽጋቡ ግርማይ በዘንድሮው የቱር ዲ ፍራንስ የብስክሌት ውድድር በመሳተፍ ታሪክ መሥራቱ ተዘገበ። የ24 ዓመቱ ወጣት ጽጋቡ የተሰለፈው በላምፐር መሪዳ ቡድን ውስጥ ሲሆን ባለፈው ዓመት በ ጂሮ ደ ኢጣልያ ተሳትፏል። ለሦስት ሳምንታት የሚካሄደው የፈረንሳዩ የብስክሌት ውድድር፥ 16 ኛው ደረጃ ላይ ይገኛል። ውድድሩ የፊታችን እሁድ ያበቃል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ኢትዮጵያ ለሪዮ ኦሎምፒክ የመረጠቻቸውን 43 አትሌቶች ስም ዝርዝር ይፋ አደረገች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:34 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG