በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን ድርድር ተቋረጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:46 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የሚመለከታቸውን አካላት ሁሉ አሣትፏል የተባለው የደቡብ ሱዳን የሰላም ውይይት ሳይጀመር ተቋርጧል፡፡

በመክፈቻው ሥነ-ሥርዓት ላይ ጭምር ያልተገኙት የአማፂያኑ ተደራዳሪዎች በተሣታፊዎች አመራረጥ ላይ ያላቸው ቅሬታ ቀጥሏል፡፡

በቀጥታ መነጋገር የለብንም፤ እየተዋጋን ያለነው መንግሥትና እኛ ብቻ ነን” ብለዋል ተቃዋሚዎቹ፡፡

ለዝርዝሩ በቀድሞው የሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሪያክ ማሻር የሚመሩት ተቃዋሚዎች ቃል አቀባይ ማር ኙዎትን ያነጋገረው እስክንድር ፍሬው ያጠናቀረውን የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG