በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳን ድርድር ተጀመረ


የደቡብ ሱዳን ድርድር /ፎቶ ፋይል - ሁለተኛ ዙር/
የደቡብ ሱዳን ድርድር /ፎቶ ፋይል - ሁለተኛ ዙር/

የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ዛሬ፣ ሚያዝያ 20/2006 ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ ተጀምሯል፡፡


please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ዛሬ፣ ሚያዝያ 20/2006 ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ ተጀምሯል፡፡

ይህ በምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ትብብር ባለሥልጣን - ኢጋድ አደራዳሪነት የሚካሄደው ሦስተኛው ድርድር ነው፡፡

ኢጋድ ባወጣው መግለጫ የአሁኑ ድርድር በፖለቲካ ጉዳዮች፣ በብሔራዊ ዕርቅና ሳላም በመፍጠር ላይ እንደሚያተኩር አስታውቋል፡፡

የድርድሩ ሁለተኛው ዙር ከሁለት ሣምንታት በፊት መቋረጡ ይታወሳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG