ጀነቫ —
ደቡብ ሱዳን በያዝነው የአውሮፓ ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ወደ ዩጋንዳ ከገባው የሚበልጥ ቁጥር ያለው ስደተኛ ባለፉት ሦስት ሣምንታት ውስጥ ብቻ መግባቱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት ሪፖርት መሠረት ከ37,000 በላይ የደቡብ ሱዳን ዜጎች ወደ ጎረቤት ዩጋንዳ ለመሰደድ መዳረጋቸው ይህ ደግሞ በዋና ከተማ ጁባ ግጭት ከተቀሰቀሰበት ሃምሌ 8, 2016 ጀምሮ መሆኑ ያስረዳል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።