በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ሱዳን  ያለዕድሜ መዳርን ለማስወገድ የያዘችው አዲስ ጥረት


ፋይል - ታዳጊ ልጃገረዶች በዩኒሴፍ ጣቢያ እየተጫወቱ፣ ጁባ፣ ደቡብ ሱዳን
ፋይል - ታዳጊ ልጃገረዶች በዩኒሴፍ ጣቢያ እየተጫወቱ፣ ጁባ፣ ደቡብ ሱዳን
ቡብ ሱዳን  ያለዕድሜ መዳርን ለማስወገድ የያዘችው አዲስ ጥረት  
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:17 0:00

ደቡብ ሱዳን በትምሕርት ቤት ፣በሴቶች እና ሴቶች ተማሪዎች ብዛት ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ትልቅ ጥረት በማድረግ ላይ ነች። መፍትሄ ይሆን ዘንድ ልጅ ያላቸው ታዳጊ ልጃገረዶችን ትምሕርት ቤት እንዲገቡ በማድረግ የተያያዘችው ጥረት ትልቅ ውጤት እያመጣ መሆኑ ተነግሯል። ይህ የደቡብ ሱዳን አዲስ መርሐ ግብር በልጅነት የልጅ እናት ሆነው ትምሕርታቸው የተሰናከለባቸውን ትምሕርታቸውን እንዲቀጥሉ ለማስቻል ተነስቷል።

ሺላ ፖኒ ከጁባ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG