በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በደቡብ ሱዳን


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ደቡብ ሱዳን ውስጥ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ተገለጠ።

በአሁኑ ጊዜ በቫይረሱ መጠቃታቸው የተረጋገጠው ሰዎች ቁጥር 1ሺህ 9መቶ መድረሱን ዜናው ጠቁሟል።

ከመካከላቸው ወደ 50 የሚሆኑት የጤና ሰራተኞች መሆናቸው ተገልጿል።

በሀገሪቱ እስካሁን ከ30 በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 ሳቢያ ህይወታቸው ማለፉን ዜናው ጨምሮ አውስቷል።

XS
SM
MD
LG