በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ሱዳኑ የሰላም ሥምምነት

የደቡብ ሱዳኑ የሰላም ሥምምነት በጥቂት ቀናት ውስጥ በሀገሪቱ በርካታ አካባቢዎች ውጊያው አገርሽቷል የሚሉ ሪፖርቶች እየተሰሙ ነው።

የደቡብ ሱዳኑ የሰላም ሥምምነት በጥቂት ቀናት ውስጥ በሀገሪቱ በርካታ አካባቢዎች ውጊያው አገርሽቷል የሚሉ ሪፖርቶች እየተሰሙ ነው።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም ማስከበር እንቅስቃሴዎች ረዳት ዋና ፀሓፊ ዣን ፒየር ላክሩዋ በኒውዮርክ ለፀጥታ ምክር ቤቱ አባላት ገለፃ ውጊያዎች የተካሄዱት መንግሥቱ ተቃዋሚዎች ቁጥጥር ሥር ባሉ አካባቢዎች የአስተዳደር ተቋማት ሊመሰርት ከሞከረ በኋላ መሆኑን ሪፖርቶቹ ይጠቁማሉ ብለዋል።

ውጊያው የሚካሄደው በማዕከላዊ ኢኩዊቶሪያ እና ዩኒቲ ክፍለ ሀገሮች መሆኑን አመልክተዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG