በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኩፍኝ አማሮ ልዩ ወረዳ ገብቷል


Ethiopia Map
Ethiopia Map

በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ በተከሰተ የኩፍኝ ወረርሽኝ አንድ የሦስት ዓመት ሕፃን ሕይወቱ ሲያልፍ 31 ሕፃናት በአንድ ሳምንት ውስጥ በወረርሽኙ መያዛቸውን የወረዳው ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ የኅበረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት “ወረርሽኙን ለመቆጣጠር ጥረት እየተደረገ ነው” ቢልም ወላጆች እና አስተያየት ሰጪዎች ቁጥሩ ከፍተኛ መሆኑን ይገልፃሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ያገኛሉ።

ኩፍኝ አማሮ ልዩ ወረዳ ገብቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:42 0:00

XS
SM
MD
LG