በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት በደቡብ ኮሪያ


ፎቶ ፋይል፡-ኪም ዮንግ ያም
ፎቶ ፋይል፡-ኪም ዮንግ ያም

የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት በዚህ ሳምንት ከሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት ጋር ተገንኝተው ይነጋገራሉ።’

የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት በዚህ ሳምንት ከሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት ጋር ተገንኝተው ይነጋገራሉ።’

ፕሬዚዳንት ሙን ፒዮንግቻንግ የክረምት ኦሎምፒክስ ውድድር ከሚካፈሉት የሰሜን ኮሪያ ልዑካን ጋር የፊታችን ቅዳሜ አብረው ምሳ እንደሚበሉ የፕሬዚዳንቱ ቃል አቀባይ ገልፀዋል፡፡

ከፒዮንግያንግ መልዕክተኞች መካከል አንዷዋ የሰሜን ኮሪያ ሰራተኞች ፓርቲ ከፍተኛ አባልና የወንድማቸው የኪም ጆንግ ኡን ዋና እማካሪ ኪም ዮ ጆንግ እና የሀገሪቱ ሥነ ስርዓታዊ ርዕሰ ብሄር የሆኑት የኪም ዮንግ ያም ይገኙባቸዋል።

እአአ በሺሕ ዘጠኝ መቶ ሃምሳዎቹ መጀመሪያ ከተካሄደው የኮሪያ ጦርነት ካበቀ ወዲህ ለረጅም ጊዜ ሰሜኗን እየገዛ ያለው ቤተሰብ አባል፣ ደቡብ ኮሪያን ሲረግጡ የኪም እህት የመጀመሪያ ናቸው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG