በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት


ደቡብ ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:00 0:00

ባለፈው 2014 ዓ.ም በተለይ በደቡባዊ የኢትዮጵያ ክፍል በክልል የመደራጀት እና ሌሎች የአስተዳደር መዋቅር ጥያቄዎች ጎልተው የታዩበት፣ አንዳንዴም ለግጭትና ለሰው ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆኑበት ነበር። በ2010 ዓም የተካሄደውን የመንግሥት ለውጥ ተከተሎ ሲዳማ በክልልነት ከተደራጀ በኋላ በደቡብ ከሚገኙ ዞኖች አሰራ አንዱ በክልል የመደራጀት ጥያቄዎችን በስፋት አቅርበዋል።

ጥያቄዎቹ ለግጭትና ለሰው ሕይወት መጥፋት ምክንያት መሆናቸው አሳሳቢ መሆኑን የሚገለጹ አንዳንድ ምሁራን የአገሪቱን ህገ መንግሥት መፈተሸ እና አንዳንድ አንቀጾችን መሻሻል እንደሚያስፈልግ ይናገራሉ።

የደራሼ ልዩ ወረዳ፥ የኮንሶ ዞን፥ የደቡብ ኦሞ ዞን እና የአሌ አብባቢዎች የአስተዳደር መዋቅር ጥያቄ ከተነሳባቸው እና የሰው ሕይወት ከጠፋባቸው አካባቢዎች መካከል ናቸው።

በቀጣዩ ዘገባው የዮናታን ዘብዲዮስ ዓመቱን መለስ ብሎ ያስቃኘናል።

XS
SM
MD
LG