በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ክልል ገደብ ከተማ ውስጥ ሁከት ነበር


ደቡብ ክልል ገደብ ከተማ ውስጥ ሁከት ነበር
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

ባለሥልጣናቱ “ኦነግ ሸኔ” የሚሉት “የኦሮሞ ነፃነት ጦር” እንደሆነ የሚናገረው ቡድን “ገደብ ከተማ ውስጥ አድርሶ አምስት ሰው ገድሏል” ሲል በደቡብ ክልል የጌዴዖ ዞን አስተዳደር አስታውቋል።

ቡድኑ ባለፈው ዕኩለ ሌሊት “ከተማዪቱ ገብቶ ጥቃት ከፍቷል” ሲሉ የዓይን እማኞች መሆናቸውን የጠቆሙ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ቨርጅንያ፤ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙት የቡድኑ ቃል አቀባይ ኦዳ ተርቢ ለአሜሪካ ድምፅ አፋን ኦሮሞ ዝግጅት ክፍል በሰጡት ምላሽ ቡድናቸው ፈፅሟል የተባለውን ጥቃት አምነው “እርምጃ የወሰድነው ፌደራልና የክልሉ ኃይሎች በሚጠቀሙበት የወታደር ካምፕ ላይ ነው” ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG