በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንሶ እና ደራሼ አዋሳኝ ግጭት ሁለት ሰዎች ተገደሉ


በኮንሶ እና ደራሼ አዋሳኝ ግጭት ሁለት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00

በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞንና በደራሼ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢ ተፈጸመ በተባለ ጥቃት፣ ሁለት ሰዎች መገደላቸውንና አምስት ሰዎች መቁሰላቸውን፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ዓለማየሁ ማሞ፣ በጥቃቱ ፣ የሁለት ሰዎች ሕይወት ማለፉን አረጋግጠዋል። ጥቃቱ የተፈጸመውም ጽንፈኛ ሲሉ በገለጿቸው ቡድኖች መኾኑን ፖሊስ ኮሚሽነሩ ተናግረዋል።

የግጭቱ መንሥኤ፣ ከአስተዳደራዊ ወሰን ጋራ በተገናኘ ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ ሲንከባለል መቆየቱን ጨምረው አስረድተዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG