በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮሬ ዞን አዳጊ ሴት ተማሪዎችን በመጥለፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ታሰሩ

በኮሬ ዞን አዳጊ ሴት ተማሪዎችን በመጥለፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ታሰሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00

በኮሬ ዞን አዳጊ ሴት ተማሪዎችን በመጥለፍ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ታሰሩ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን፣ ሴት ተማሪዎችን በመጥለፍ ወንጀል እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ 12 ግለሰቦች መታሰራቸውን፣ የጎርዳ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

በዞኑ፣ በተለይ ችግሩ ጎልቶ በሚታይበት የጎርካ ወረዳ፣ አሁንም ድረስ በጠላፊዎች ተወስደው ያልተገኙ አዳጊ ሴት ተማሪዎች እንዳሉበት፣ የወረዳው ፖሊስ ገልጿል፡፡

የወንጀሉ ዋና ተዋናዮች እንዳልተያዙና በሕግ ፊት እንዳልቀረቡ ያመለከቱት ቤተሰቦቻቸው፣ ፍትሕ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG