በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕላስቲክ ቆሻሻን ወደ መናፈሻ ወንበሮችና ሌሎች ቁሶች የሚቀይረው ደቡብ አፍሪካዊው ሥራ ፈጣሪ


የፕላስቲክ ቆሻሻን ወደ መናፈሻ ወንበሮችና ሌሎች ቁሶች የሚቀይረው ደቡብ አፍሪካዊው ሥራ ፈጣሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:04 0:00

በዓለም የፕላስቲክ አጠቃቀምን ለመቀነስ ጥረት እየተደረገ ቢሆንም፣ ከሳሃራ በታች ባለው አፍሪካ ግን በ2060 በስድስት እጥፍ የጨምራል ሲል የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ድርጅት ያስጠነቅቃል። በደቡብ አፍሪካ አንድ ግለሰብ የፕላስቲክ ቆሻሻን ወደ መናፈሻ ወንበሮችና ሌሎች ቁሳቁሶች በመቀየር ለራሱም ሆነ ለሌሎች ስራ ሲፈጥር፣ አካባቢን በመጠበቅ ረገድም አስተዋጽዎ በማድረግ ላይ ነው።

/ሊንዳ ጊቭታሽ ከጆሃንስበርግ የላከችውን ዘገባ ትርጉም ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

XS
SM
MD
LG