ዋሺንግተን ዲሲ —
የደቡብ አፍሪካ ተቃዋሚ ድርጅቶች የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማን ከሥልጣን ለማስወገድ ቆርጠው ተነስተዋል።
ሁለቱ በደቡብ አፍሪካ ያሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥረታቸውን በህገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤትና ፓርላማ ድረስ እንዳደረሰው የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ አኒታ ፖወል ከጆሀንስበርግ በላከችው ዘገባ ገልፃለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ