በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጃኮብ ዙማ በጤንነት ምክንያት ከእስር ተፈቱ


ፎቶ ፋይል፦ የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ

በእስር ላይ የነበሩት የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ በጤንነት ምክንያት ከእስር መፈታታቸው የመንግሥታ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ትላንት እሁድ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡

የቀድሞ ፕሬዚዳንት ከሙስና ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው ክስ ፍርድ ቤቱን ተዳፍረዋል በሚል 15 ወራት ተፈርዶባቸው ወደ እስር ቤት መግባታቸው የሚታወቅ ሲሆን ከሁለት ከእስራት የመለቀቃቸው ዜና የመጣው ሁለት ወር ከታሰሩ በኋላ ነው፡፡

አስተያየቶችን ይዩ

XS
SM
MD
LG