በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ደቡብ አፍሪካውያን ስለሠላም ንግግሩ ከሰጧቸው አስተያየቶች


ደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ደቡብ አፍሪካውያን ስለሠላም ንግግሩ ከሰጧቸው አስተያየቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00

“በደቡብ አፍሪካ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በትግራይ ክልል አመራሮች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ ያለው የሠላም ንግግር ሁለት ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ ለዘለቀው ጦርነት ማብቂያ አንዳች ተስፋ አጭሯል።” ይላል ሊንዳ ጊቭታሽ ከጆሃንስበርግ ያደረሰችን ዘገባ።

ወደ ውይይቱም ሆነ ወደ ትግራይ ክልል የመገናኛ ብዙኋን እንዲገባ ባይፈቀድም በደቡብ አፍሪካ የሚኖረው የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ከፍተኛ እልቂት ያስከተለውን ግጭት ማስቆም የሚችል ሥምምነት ላይ እንደሚደረስ ተስፋ ያደርጋሉ።” ትለናለች።

ስመኝሽ የቆየ ዘገባውን ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG