በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ሱዳን ውስጥ በአውሮፕላን አደጋ 10 ሰዎች ሞቱ


ደቡብ ሱዳን ውስጥ አንድ የሃገሪቱ ሱፕሬም አየር መንገድ አውሮፕላን ለበረራ እንደተነሳ በመወደቁ በውስጡ የነበሩት አሥር ሰዎች በሙሉ መሞታቸውን ዘገባዎች አመለከቱ።

አውሮፕላኑ ትናንት ማክሰኞ ከቀትር በኋላ ስምንት ተሳፋሪዎች እና ሁለት የበረራ ሰራተኞች ይዞ ፒዮሪ ከምትባል መንደር ወደጁባ አውሮፕላን ጣቢያ ለመብረር እንደተነሳ ብዙም ሳይቆይ መከስልከሱን ተገልጿል።

የአደጋው ምክንያት እየተመረመረ መሆኑ ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG