በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጤና መድኅን ተጠቃሚዎች አቤቱታ


የጤና መድኅን ተጠቃሚዎች አቤቱታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:32 0:00

የጤና መድኅን ተጠቃሚዎች አቤቱታ

“ዜጎች በተመጣጣኝ ክፍያ መሠረታዊ የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ ከ10 ዓመታት በፊት የተጀመረው ማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት በተገቢው እየተተገበረ አይደለም” ሲሉ የጤና መድህን ተጠቃሚዎች አቤቱታ አቀረቡ።

የጤና መድህን አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ ብዙ ገንዘብ ከፍለው መታከም ለሚከብዳቸው ኅብረተሰብ ክፍሎች እፎይታ እንዲሰጥ ቢቋቋምም ተጠቃሚዎች የተደራሽነት እና የወጥነት ችግር እንዳለበት አመልክተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ

XS
SM
MD
LG