በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አራት ዋና ከተሞች ይኖሩታል ተባለ

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አራት ዋና ከተሞች ይኖሩታል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:08 0:00

ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አራት ዋና ከተሞች ይኖሩታል ተባለ

አዲሱ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል እኩል ደረጃ ያላቸው አራት ዋና ከተሞች እንደሚኖሩት የክልሉ ምክር ቤት አስታወቋል።

በሌላ በኩል በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል የሚገኙ 10 ዞኖች እና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄያቸውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አቅርበዋል።

ጥያቄው ተቀባይነት ካገኘ አሁን ያለው የደቡብ ክልል ይከስምና ቢያንስ ሁለት አዳዲስ ክልሎች ይፈጠራሉ።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG