በሶማሊላንድ ምርጫ የድምፅ ቆጠራው በቀጠለበት ባሁኑ ወቅት ሶስቱ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች እና ደጋፊዎቻቸው የምርጫውን ውጤት ይቀበሉ ዘንድ ምዕራባውያን ዲፕሎማቶች እያሳሰቡ ነው።
"ለዲሞክራሲያዊ ሂደቱ የሚሰጡትን ድጋፍ ለማጽናት" በተለያዩ ከተሞች ያሉ 30 የምርጫ ጣቢያዎችን መጎብኘታቸውንም ዲፕሎማቶቹ ተናግረዋል።
ባለሥልጣናቱ በበኩላቸው በሚቀጥለው ሳምንት አንዳንድ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤቶች ይታወቃሉ ብለው ያምናሉ።
መድረክ / ፎረም