በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሶማሊላንድ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲው ዕጩ አሸነፉ

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው መሐመድ አብዱላሂ ኢሮ
የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው መሐመድ አብዱላሂ ኢሮ
በሶማሊላንድ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲው ዕጩ አሸነፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:40 0:00

በሶማሊላንድ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው መሐመድ አብዱላሂ (ኢሮ) የወቅቱን ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ አብዲን ማሸነፋቸውን ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ዛሬ ማክሰኞ አስታወቀ፡፡

ቢሂ የምርጫውን ውጤት እንደሚያከብሩ ገልጸዋል፡፡

  • 16x9 Image

    ቆንጂት ታየ

This item is part of

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG