በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሶማልያ የተሻሻለው የፀጥታ ሁኔታ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ለመድረስ አስችሏል

እአአ በ2011 ሶማልያ በቸነፈር በተመታች ጊዜ ደቡብ ምዕራባዊቷ የባይዶዋ ከተማ በአልሻባብ ቁጥጥር ሥር ነበረች።

እአአ በ2011 ሶማልያ በቸነፈር በተመታች ጊዜ ደቡብ ምዕራባዊቷ የባይዶዋ ከተማ በአልሻባብ ቁጥጥር ሥር ነበረች።

በዚያን ወቅት ሰብዓዊ ድርጅቶች ዕርዳታ ፈላጊዎችን መድረስ አይችሉም ነበር። ዛሬ ግን ከተማይቱ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ትገኛለች።

በሶማልያ የተሻሻለው የፀጥታ ሁኔታ በአሥር ሺሕዎች የሚቆጠሩትን ዕርዳታ ፈላጊዎች ለመድረስ አስችሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

በሶማልያ የተሻሻለው የፀጥታ ሁኔታ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ለመድረስ አስችሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG