በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርዕሶች


አፍሪካ ነክ ርዕሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00

· የሶማሊያ መዲና ሞቃዲሹ በአል ሸባብ ቦንብ እየተናጠች ባለበት ሰዓት ፓርላማው እሁድ የአዲሱን ካቢኔ አባላትን አጽድቋል።

· ቁጥጥር የሌለበት የኬንያ የምርጫ ወጪ በዲሞክራሲያዊ ሂደት ላይ ተጽኖ እንዳያሳድር ተሰግቷል። በኬንያ ለምርጫ ማካሄጃና ቅስቀሳ የሚወጣው ወጪ በዓለም ከፍተኛ ከሚባሉት አንዱ ነው።

ለሳምንታዊ የአፍሪካ ነክ ርእሶች የተሰናዱትን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG