በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ክልላቸው ሰላም እንደሆነ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ገለፁ


ክልላቸው ሰላም እንደሆነ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:42 0:00

በኢትዮጵያና በሶማሊያ ድንበር አካባቢ “የሚካሄድ የጦር እንቅስቃሴ እንደሌለ” የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

ይሁን እንጂ በቅርቡ ከአልሸባብ ጋር የተካሄደው ውጊያ መጠናቀቁን አስታውሰው ክልሉ ውስጥ “ትጥቅ አንስቶ የሚዋጋ ሌላ ኃይል የለም” ብለዋል አቶ ሙስጠፌ።

ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት ሰሞኑን “ሶማሌ ክልል ውስጥ አለ” ካሉት “የተቃውሞ ትግል ጋር ትስስር ለመፍጠር እየሠራን ነው” ሲሉ አንድ የህወሓት የጦር አዛዥ ትግራይ ውስጥ ላሉ ጋዜጠኞች ስለሰጡት መግለጫ ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ ነው።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG