በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሶማሌ ተፈናቃዮች ከሰባት ዓመታት በኋላ ወደ ሌላ ቦታ መዛወር ጀመሩ


የሶማሌ ተፈናቃዮች ከሰባት ዓመታት በኋላ ወደ ሌላ ቦታ መዛወር ጀመሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:40 0:00

የሶማሌ ተፈናቃዮች ከሰባት ዓመታት በኋላ ወደ ሌላ ቦታ መዛወር ጀመሩ

ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢ የተፈናቀሉ የሶማሌ ተወላጆች ለሰባት ዓመታት ተቀምጠውበት ከተበረው በቆለጂ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ፣ ወደ ሌላ አካባቢ መዛወር መጀመራቸውን ክልሉና ተፈናቃዮች አስታወቁ። መጠለያ ውስጥ ይኖራሉ ከተባሉ 14 ሺሕ የሚጠጉ ተፈናዮች መካከል 566 የሚጠጉ አባዎራዎች ወደ ሶማሌ ክልል ጎዴ የተባለ አካባቢ መዛወራቸውን ተናግረዋል።

በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ከዓመታት በፊት ተቀስቅሶ በነበረው ግጭት ምክኒያት፣ በዋናነት ከምዕራብ ሀገርጌ ተፈናቅለው የነበሩ መኾናቸውን ተፈናቃዮቹ ተናግረዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG