በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሶማሊያ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እየጨመረ ነው


በሶማሊያ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እየጨመረ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:21 0:00

የሰው ህይወት የሚቀጥፉ ተቃውሞዎች፣ ጠንካራ ድርቅ እና የምርጫ ውዝግቦች ባሉባት ሶማሊያ፣ በሃገሪቱ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን ለጥቃት መጋለታቸው ተዘገበ።

የአሜሪካ ድምፅ ሞሃመድ ዳይሴን ከሞቃዲሹ ባጠናቀረው ዘገባ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማትን ጠቅሶ እንደዘገበው በሶማሊያ ጋዜጠኞች ላይ የሚፈጸመው በዘፈቀደ መታሰር፣ ዛቻ እና ድብደባ እየጨመረ መጥቷል።

XS
SM
MD
LG