በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሶማሌ ክልል ውስጥ ከህወሓት ጋር በማበር የተጠረጠሩ 28 ሰዎች ታስረዋል


ሶማሌ ክልል ውስጥ ከህወሓት ጋር በማበር የተጠረጠሩ 28 ሰዎች ታስረዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:53 0:00

የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ አሸባሪ ላሉት ህወሓት በተለያዩ መንገዶች ድጋፍ ሲያደርጉ ነበር ያላቸውን 28 ግለሰቦችና ንብረቶቻቸውን በቁጥጥር ስር እንዳዋላ አስታወቀ። ፖሊስ ከ28ቱ መካከል የ12ቱን ምርመራ ጨርሶ የክስ ፋይል መክፈቱንም አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ የሶማሌ ልዩ ሃይል ወደሰሜን ኢትዮጵያ መዝመቱን ተከትሎ አፍራሽ ፕሮፓጋንዳ የሚነዙትንም ከድርጊታቸው ይታቀቡ ሲል አስጠንቅቋል።

XS
SM
MD
LG