በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ዙሪያ የተነሱ ሃሳቦች


በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ዙሪያ የተነሱ ሃሳቦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:02 0:00

ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ የጦርነቱን መዛመትና መስፋፋት ተከትሎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለስድስት ወራት የጣለውን የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ሰሞኑን ካነሳ በኋላ በመንግሥቱ እርምጃ ላይ የተለያየ ይዘት ያላቸው ንግግሮች እየተካሄዱ ነው። መንግሥት “አሁን ያለውን ሁኔታ በመደበኛ ህግ ማስከበር መቆጣጠር እንደሚችል በፓርላማው የመንግሥት ተጠሪ አቶ ተሰፋዬ በልጅጌ ለምክር ቤቱ አስረድተዋል። ለመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ምሁራን ስለመንግሥቱ እርምጃ ምን ይላሉ?

XS
SM
MD
LG