ባህር ዳር —
social media and activists in Bahir dar
የማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን አቀንቃኞች ምክንያታዊ አስተሳሰብ ለመገንባት በስሜት ሳይሆን በዕውቀት የሚመራ ትውልድ ሊፈጥሩ ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ።
ቁጥራቸው ዘጠና የሚሆኑ የማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን አቀንቃኞችና የፖለቲካ ተንታኞች በባህር ዳር ከተማ ተሰብስበው በማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ እየመከሩ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።