No media source currently available
የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ የብልፅግና ፓርቲ ለመቀላቀል ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ በሙሉ ድምፅ ማፅደቁን አስታወቀ። ደኢህዴን ለሃገራዊ ውህድ ፓርቲ የጥናቱ ማዕከልና ተምሳሌት መሆኑን የንቅናቄው ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።