በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ክልል የብልፅግና ፓርቲ መግለጫ


የደቡብ ክልል የብልፅግና ፓርቲ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:25 0:00

የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በክልሉ ሰላም ለማረጋገጥና የህግ የበላይነት ለማስከበር አቋም መያዙን የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በክልሉ አመራሮች ላይ የሚቀረበውን የብቃት ክስ በተመለከተም መለኪያቸው ተግባራቸው ነው፤ ህዝቡ ቅሬታ ያቀረቡባቸውን ግን በአዳዲስ አመራሮች ትክተናቸዋል፤ ሁሉንም አመራር ግን ማባረር አልችልም ብሏል ፓርቲው። በየደረጃው ለሚገኙ ለፓርቲው አመራሮች ለተከታታይ 10ቀናት ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቋል።

XS
SM
MD
LG