No media source currently available
በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የኦሞ ወንዝ መጥለቅለቅ ተከትሎ በዳሰነች ወረዳ 15ሺህ ዜጎች መፈናቀላቸውን የዞኑ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ መላኩ ለማ ተናገሩ።