በአቀፈው ብዝኀ ማንነት፣ “ትንሿ ኢትዮጵያ” በመባል ሲታወቅ የኖረው ክልል፣ የመጨረሻ ዕጣ ፈንታው መከፋፈል ኾኖ፣ ክልላዊ ህልውናው አክትሟል፡፡
የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የተደረገ ቢኾንም፣ ክልሉ፣ በአገሪቱ ማኅበረ ፖለቲካ ውስጥ ተደማጭነትን ያጣበት ነው፤ ሲሉ፣ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩ አስተያየት ሰጪዎች ገልጸዋል፡፡