በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል የማንነትና የመሬት ይገባኛል ግጭት የሰው ህይወት አለፈ


በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን በማረቆና በመስቃን መካከል ዳግም በተቀሰቀሰ የማንነትና የመሬት ይገባኛል ግጭት የ10 ሰዎች ህይወት መለፉን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።

የዞኑ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ኃላፊ በግጭቱ የስድስት ስዎች ህይወት ማለፉን ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በደቡብ ክልል የማንነትና የመሬት ይገባኛል ግጭት የሰው ህይወት አለፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:09 0:00


XS
SM
MD
LG