ዋሺንግተን ዲሲ —
የተስተካከለው የቀን ገቢ ግምትም ቢሆን የተጋነነ ነው ያሉ አንዳንድ የደረጃ “ሐ”የቀን ግብር ከፋዮች ይግባኝ ማለታቸውን አስታወቁ፡፡
ቪኦኤ ያነጋገራቸው እነዚህ ግብር ከፋዮች እንዳሉትም ለአቤቱታቸው የተሰጠው ምላሽ በቂ አይደለም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው